እንኳን አደረሳችሁ:: ኢድ ሙባረክ!
Happy Holiday. Eid Mubarak!
Holiday Greetings | September 14, 2024
እንኳን ለ1ሺህ 499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 499ኛው የታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ልደት (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
በዓሉም የሰላም፣ የፍቅር እንዲሁም የተባረከ ይሆንልን/ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን።
ኢድ ሙባረክ!
Wishing you a joyful holiday as we celebrate the 1499th Mawlid al-Nabi!
To all our Muslim followers, we wish you a very happy holiday as we mark the 1499th Mawlid al-Nabi (the birthday of the Prophet Muhammad).
May this holiday be filled with love, joy, and blessings.
Eid Mubarak!