መልካም አዲስ ዓመት
Happy Ethiopian New Year
Holiday Greetings | September 10, 2024
መልካም አዲስ ዓመት
አዲሱን ዓመት ስናከብር ከጎናችን በመሆን ያላለሰለሰ ድጋፍ ለሰጣችሁን ለሁሉም ባለድርሻ አካላትና አጋሮቻችን፣ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
በአገባደድነውም ዓመት፣ የተለያዩ አመርቂ ውጤቶችን ያስመዘገብን ሲሆን፣ አመርቂ ውጤቶችን እያስመዘገብን እንደምንቀጥል ስናገርም ያለአንዳች ጥርጣሬ ነው። በአዲሱም ዓመት በታደሰ መንፈስና ጥንካሬ እራቅ ያሉትን እንዲሁም በገጠሪቱ የሃገራችን ክፍል ውስጥ የሚገኙትንና ለተለያዩ ችግሮች ከፍተኛ ተጋላጭ የሆነውን የማህበረሰብ ክፍል ለመድረስ ከፍተኛ ጥረት እናደርጋለን።
ኤፍሬም ብርሃኑ
ዋና ስራ አስኪያጅ፣ ታያ
Happy Ethiopian New Year
As we celebrate the Ethiopian New Year, on September 11, 2024, we extend our heartfelt gratitude to all our partners and stakeholders for their unwavering support of our ongoing programs.
Over the past year, we have witnessed many remarkable achievements, and I am confident that we will continue to surpass our milestones. With renewed commitment, we pledge to reach the most vulnerable communities in the rural and remote areas of the country.
Ephrem Berhanu
Managing Director, TaYA